የለሚኩራ ክፍል ክትማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ለሊስቱ ተፈታኝ ተማሪዎቹ ልምምድ ከሚያደርጉባቸው የፈተና ጣቢያ መካከል አንዱ በሆነው በእድገት ጮራ ት/ቤት ከቢሮው እና ከክፍለከተማው አመራሮች ጋር በመሆን ተማሪዎች ሳከናውናቸው የቆዩትን የፈተና ልምምዶች ተገኝተው ምልከታ አካሂደዋል።